summaryrefslogtreecommitdiff
path: root/chromium/chrome/app/resources/google_chrome_strings_am.xtb
blob: 1060f4fc3079ee2b734da713b76f128f921febba (plain)
1
2
3
4
5
6
7
8
9
10
11
12
13
14
15
16
17
18
19
20
21
22
23
24
25
26
27
28
29
30
31
32
33
34
35
36
37
38
39
40
41
42
43
44
45
46
47
48
49
50
51
52
53
54
55
56
57
58
59
60
61
62
63
64
65
66
67
68
69
70
71
72
73
74
75
76
77
78
79
80
81
82
83
84
85
86
87
88
89
90
91
92
93
94
95
96
97
98
99
100
101
102
103
104
105
106
107
108
109
110
111
112
113
114
115
116
117
118
119
120
121
122
123
124
125
126
127
128
129
130
131
132
133
134
135
136
137
138
139
140
141
142
143
144
145
146
147
148
149
150
151
152
153
154
155
156
157
158
159
160
161
162
163
164
165
166
167
168
169
170
171
172
173
174
175
176
177
178
179
180
181
182
183
184
185
186
187
188
189
190
191
192
193
194
195
196
197
198
199
200
201
202
203
204
205
206
207
208
209
210
211
212
213
214
215
216
217
218
219
220
221
222
223
224
225
226
227
228
229
230
231
232
233
234
235
236
237
238
239
240
241
242
243
244
245
246
247
248
249
<?xml version="1.0" ?>
<!DOCTYPE translationbundle>
<translationbundle lang="am">
<translation id="1001534784610492198">የጫኝው መዝገብ ተሰናክሏል ወይም ትክክል አይደለም። እባክዎ Google Chromeን እንደገና ያውርዱ።</translation>
<translation id="1013290471399003443"><ph name="ISSUER" /> የዚህን የድር ጣቢያ ምስክር ወረቀት እንደሰጠ Chrome አረጋግጧል። አገልጋዩ ልክ የሆነ የምስክር ወረቀት ግልፅነት መረጃን አቅርቧል።</translation>
<translation id="103396972844768118">የChrome ውሂብዎን በተመለከተ አስፈላጊ መረጃ</translation>
<translation id="1035334672863811645">ወደ Chrome ይግቡ</translation>
<translation id="1061441684050139317">Chrome እሱን ለዚህ ጣቢያ ለማጋራት የማይክሮፎን መዳረሻ ያስፈልገዋል።</translation>
<translation id="1065672644894730302">አማራጮችዎ ሊነበቡ አልቻሉም።

አንዳንድ ባህሪያት ላይገኙ ይችላሉ፣ እና በአማራጮች ላይ የተደረጉ ለውጦች አይቀመጡም።</translation>
<translation id="1073391069195728457">Chrome - ማሳወቂያዎች</translation>
<translation id="1104959162601287462">ስለ &amp;Chrome ስርዓተ ክወና</translation>
<translation id="110877069173485804">ይሄ የእርስዎ Chrome ነው</translation>
<translation id="123620459398936149">Chrome OS ውሂብዎን ሊያመሳስል አልቻለም። እባክዎ የማመሳሰያ ይለፍ ሐረግዎን ያዘምኑት።</translation>
<translation id="127345590676626841">Chrome በራስ-ሰር ስለሚዘምን ሁልጊዜ ትኩሱ ስሪት ነው የሚኖርዎ። ይህ ውርድ ሲጠናቀቅ Chrome ዳግም ይጀምርና እርስዎም ስራዎን ይቀጥላሉ።</translation>
<translation id="1302523850133262269">እባክዎ Chrome የቅርብ ጊዜዎቹን ዝማኔዎች እስኪጭን ድረስ ይጠብቁ።</translation>
<translation id="1350930993895295930">Chrome ያልተለመደ ባህሪይን አግኝቷል</translation>
<translation id="1393853151966637042">ስለ Chrome አጠቃቀም ላይ እገዛን ያግኙ</translation>
<translation id="1399397803214730675">ይህ ኮምፒውተር አስቀድሞ ይበልጥ የቅርብ ጊዜ የሆነ የGoogle Chrome ስሪት አለው። ሶፍትዌሩ የማይሰራ ከሆነ እባክዎ Google Chromeን ያራግፉና እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="1434626383986940139">የChrome Canary መተግበሪያዎች</translation>
<translation id="1457721931618994305">Google Chromeን በማዘመን ላይ...</translation>
<translation id="1469002951682717133">Chrome የመተግበሪያ አስጀማሪ</translation>
<translation id="1475773083554142432">Chrome ይህን ከ<ph name="SAVED_PASSWORD_LINK" /> ጋር ያከማቸው እና በሚቀጥለው ጊዜ ስፈልጉት ያስታውሰዋል።</translation>
<translation id="1480489203462860648">ይሞክሩት፣ አስቀድሞ ተጭኗል</translation>
<translation id="1553358976309200471">Chromeን አዘምን</translation>
<translation id="1587223624401073077">Google Chrome ካሜራዎን እየተጠቀመ ነው።</translation>
<translation id="1619887657840448962">Chromeን ይበልጥ ደህንነቱ የተጠበቀ እንዲሆን ለማድረግ፣ በ<ph name="IDS_EXTENSION_WEB_STORE_TITLE" /> ውስጥ ያልተዘረዘረውን የሚከተለውን ቅጥያ አሰናክለነዋል እና እርስዎ ሳያውቁት የታከለ ሊሆን ይችላል።</translation>
<translation id="163860049029591106">በChrome ስርዓተ ክወና ይጀምሩ</translation>
<translation id="1682634494516646069">Google Chrome የውሂብ አቃፊውን ማንበብ እና እሱ ላይ መጻፍ አይችልም፦

<ph name="USER_DATA_DIRECTORY" /></translation>
<translation id="1698376642261615901">Google Chrome ድረ-ገፆችን እና መተግበሪያዎችን በሚገርም ፍጥነት ማሄድ የሚችል የድር አሳሽ ነው። ፈጣን፣ የረጋ እና ለመጠቀም ቀላል ነው። Google Chrome ውስጥ አብሮት በተሰራ የአስጋሪና ተንኮል-አዘል ሶፍትዌር መከላከያ አማካኝነት ደህንነትዎ በበለጠ ሁኔታ ተጠብቆ ድሩን ያስሱ።</translation>
<translation id="174539241580958092">በመለያ ሲገባ በነበረ ስህተት ምክንያት Google Chrome ውሂብዎን ማመሳሰል አልቻለም።</translation>
<translation id="1759301979429102118">የእውቂያዎችዎ ዝርዝሮች በChrome ውስጥ ቅጾችን በበለጠ ፍጥነት እንዲሞሉ ያግዘዎታል።</translation>
<translation id="1759842336958782510">Chrome</translation>
<translation id="1773601347087397504">Chrome ስርዓተ ክወናን መጠቀም ላይ እገዛን ያግኙ</translation>
<translation id="1818142563254268765">Chrome እራሱን ወደ የቅርብ ጊዜው ስሪት ማዘመን አልቻለም፣ ስለዚህ አንዳንድ ግሩም አዲስ ባህሪያት እና የደህንነት ጥገናዎች እያመለጡዎት ነው። Chromeን ማዘመን አለብዎት።</translation>
<translation id="1864458292167284385">የChrome የመተግበሪያ ማስጀመሪያው ይቋረጣል።</translation>
<translation id="1877026089748256423">Chrome ጊዜው አልፎበታል</translation>
<translation id="2077129598763517140">ሲገኝ የሃርድዌር ማጣደፍን ተጠቀም</translation>
<translation id="2084710999043359739">ወደ Chrome አክል</translation>
<translation id="2246246234298806438">አብሮት የተሰራው የፒ ዲ ኤፍ መመልከቻ ሲጎድል Google Chrome የህትመት ቅድመ-እይታውን ሊያሳይ አይችልም።</translation>
<translation id="2252923619938421629">የአሁኖቹ ቅንብሮችን ሪፖርት በማድረግ Google Chrome የተሻለ እንዲሆን ያግዙ</translation>
<translation id="225614027745146050">እንኳን ደህና መጡ</translation>
<translation id="2286950485307333924">አሁን በመለያ ወደ Chrome ገብተዋል</translation>
<translation id="2290014774651636340">የGoogle ኤ ፒ አይ ቁልፎች ይጎድላሉ። አንዳንድ የGoogle Chrome ተግባራት ይሰናከላሉ።</translation>
<translation id="2290095356545025170">እርግጠኛ ነዎት Google Chromeን ማራገፍ ይፈልጋሉ?</translation>
<translation id="2316129865977710310">አይ፣ አመሰግናለሁ</translation>
<translation id="2334084861041072223">የቅጂ መብት <ph name="YEAR" /> Google Inc.። ሁሉም መብቶች የተጠበቁ ናቸው።</translation>
<translation id="2346876346033403680">የሆነ ሰው ከዚህ ቀደም በዚህ ኮምፒውተር ላይ እንደ <ph name="ACCOUNT_EMAIL_LAST" /> ሆኖ ወደ Chrome ገብቶ ነበር። ያ መለያዎ ካልሆነ መረጃዎን ለይተው ለማስቀመጥ አዲስ የChromium ተጠቃሚ ይፍጠሩ።

ዝም ብሎ መግባት እንደ ዕልባቶች፣ ታሪክ እና ሌሎች ቅንብሮች ያሉ የChrome መረጃዎችን ከ<ph name="ACCOUNT_EMAIL_NEW" /> ጋር ያዋህዳቸዋል።</translation>
<translation id="2397416548179033562">የChrome ምናሌ አሳይ</translation>
<translation id="2429317896000329049">ማመሳሰል ለጎራዎ ስለማይገኝ Google Chrome ውሂብዎን ማመሳሰል አልቻለም።</translation>
<translation id="2485422356828889247">አራግፍ</translation>
<translation id="2580411288591421699">አሁን እየሰራ ካለው Google Chrome ጋር አንድ አይነት የሆነ ስሪት መጫን አይቻልም። እባክዎ Google Chrome ይዝጉና እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="2582790009689336987">የLinux ስርዓት ከአሁን በኋላ ስለማይደገፉ ይህ ኮምፒውተር በቅርቡ የGoogle Chrome ዝማኔዎችን መቀበል ያቆማል።</translation>
<translation id="2588322182880276190">የChrome አርማ</translation>
<translation id="2664962310688259219">Chrome OS የክፍት ምንጭ ፈቃዶች</translation>
<translation id="2665296953892887393">የብልሽት ሪፖርቶችን እና <ph name="UMA_LINK" /> ወደ Google በመላክ Google Chromeን የተሻለ ለማድረግ እገዛ ያድርጉ</translation>
<translation id="2669824781555328029"><ph name="FILE_NAME" /> የአሰሳ ተሞክሮዎን ሊጎዳው ይችላል፣ ስለዚህ Chrome አግዶታል።</translation>
<translation id="2681064822612051220">በስርዓቱ ላይ የGoogle Chrome ጭነት ግጭት ተገኝቷል። እባክዎ ያራግፉት እና እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="2689103672227170538">ይህ ቅጥያ Chromeን ሲጀምሩት የሚታየውን ገጽ ቀይሮታል።</translation>
<translation id="2704356438731803243">ነባሩ የChrome ውሂብዎን ለይተው ማስቀመጥ ከፈለጉ ለ<ph name="USER_NAME" /> አዲስ የChrome ተጠቃሚ መፍጠር ይችላሉ።</translation>
<translation id="2748463065602559597">ደህንነቱ የተጠበቀ የGoogle Chrome ገጽ እያዩ ነው።</translation>
<translation id="2769762047821873045">Google Chrome መነሻ ማሰሻዎ አይደለም።</translation>
<translation id="2770231113462710648">ነባሪ አሳሽን ወደዚህ ቀይር፦</translation>
<translation id="2871893339301912279">ወደ Chrome ገብተዋል!</translation>
<translation id="2997147809295888909"><ph name="ISSUER" /> የዚህን የድር ጣቢያ ምስክር ወረቀት እንደሰጠ Chrome አረጋግጧል። አገልጋዩ ማንኛውንም የምስክር ወረቀት ግልፅነት መረጃን አላቀረበም።</translation>
<translation id="3037838751736561277">Google Chrome በጀርባ ሁኔታ ላይ ነው።</translation>
<translation id="3047079729301751317"><ph name="USERNAME" />ን ግንኙነት ማቋረጥ ታሪክዎን፣ ቅንበሮችዎን እና ሌሎች በዚህ መሳሪያ ላይ የተቀመጡትን ሌሎች የChrome ውሂብ ያጸዳል። በGoogle መለያዎ ላይ ያለው ውሂብ የማይጸዳ ሲሆን በ<ph name="GOOGLE_DASHBOARD_LINK" />Google Dashboard<ph name="END_GOOGLE_DASHBOARD_LINK" /> ላይ መተዳደር ይችላል።</translation>
<translation id="3080151273017101988">Google Chrome ሲዘጋ የጀርባ መተግበሪያዎችን ማሂዱን ይቀጥሉ</translation>
<translation id="3089968997497233615">አዲስና ደህንነቱ ይበልጥ የተጠበቀ የGoogle Chrome ስሪት ይገኛል።</translation>
<translation id="3149510190863420837">Chrome መተግበሪያዎች</translation>
<translation id="3197823471738295152">መሣሪያዎ የተዘመነ ነው።</translation>
<translation id="3282568296779691940">Chrome ውስጥ ይግቡ</translation>
<translation id="3311976847535831054">ይህ ኮምፒውተር ከአሁን በኋላ 32-ቢት የGoogle Chrome ዝማኔዎችን አይቀበልም። እባክዎን ወደ 64-ቢት Google Chrome ያሻሽሉ።</translation>
<translation id="3360895254066713204">Chrome አጋዥ</translation>
<translation id="3396977131400919238">በመጫን ጊዜ የሥርዓተ ክወና ስህተት ተፈጥሯል። እባክዎ Google Chromeን እንደገና ያውርዱ።</translation>
<translation id="3398288718845740432">በChrome ምናሌ ውስጥ ደብቅ</translation>
<translation id="3451115285585441894">ወድ Chrome በማከል ላይ...</translation>
<translation id="345171907106878721">እራስዎን ወደ Chrome ያክሉ</translation>
<translation id="3612333635265770873">ተመሳሳይ ስም ያለው አንድ ሞዱል ከGoogle Chrome ጋር የሚጋጭ መሆኑ ይታወቃል።</translation>
<translation id="3622797965165704966">አሁን Chromeን ከGoogle መለያዎ ጋር እና በተጋሩ ኮምፒውተሮች ላይ መጠቀም ይበልጥ ቀላል ነው።</translation>
<translation id="3735758079232443276">ይህ «<ph name="EXTENSION_NAME" />» ቅጥያ Chromeን ሲጀምሩት የሚታየውን ገጽ ቀይሮታል።</translation>
<translation id="3738139272394829648">ለመፈለግ ይንኩ</translation>
<translation id="3784527566857328444">ከChrome አስወግድ</translation>
<translation id="3836351788193713666">የተዘመነ ለመሆን ጥቂት ብቻ ቀርቷል! ዝማኔውን ለማጠናቀቅ Google Chromeን ዳግም ያስጀምሩት።</translation>
<translation id="3847841918622877581">Google Chrome የአሰሳ ተሞክሮዎን ለማሻሻል የድር አገልግሎቶችን ሊጠቀም ይችላል።</translation>
<translation id="386202838227397562">እባክዎ ሁሉንም የChrome መስኮቶች ይዝጉና እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="3870154837782082782">Google Inc.</translation>
<translation id="3881912906674381083"><ph name="ISSUER" /> የዚህን የድር ጣቢያ ምስክር ወረቀት እንደሰጠ Chrome አረጋግጧል። አገልጋዩ የምስክር ወረቀት ግልፅነት መረጃን አቅርቧል፣ ሆኖም ግን Chrome ማንኛውንም የምስክር ወረቀት ግልፅነት ምዝግብ ማስታወሻዎችን አያውቅም።</translation>
<translation id="3889417619312448367">Google Chromeን አራግፍ</translation>
<translation id="396182988103551265">መተግበሪያዎችዎን መድረሱን ለመቀጠል በChrome ዕልባቶች አሞሌ ውስጥ የ<ph name="APPS_ICON_IMAGE" /> አቋራጩን ይጠቀሙ።</translation>
<translation id="4042449298237264661">Windows XP እና Windows Vista ከእንግዲህ ስለማይደገፉ ይህ ኮምፒውተር ከአሁን በኋላ የGoogle Chrome ዝማኔዎችን አይቀበልም።</translation>
<translation id="4050175100176540509">አስፈላጊ የደህንነት ማሻሻያዎች እና አዲስ ባህሪያት በቅርብ ጊዜው ስሪቱ ላይ ይገኛሉ።</translation>
<translation id="4053720452172726777">Google Chromeን ያብጁ እና ይቆጣጠሩ</translation>
<translation id="4147555960264124640">በሚተዳደር መለያ እየገቡ ነው፣ እና አስተዳዳሪው በእርስዎ Google Chrome መገለጫ ላይ ቁጥጥር እየሰጡት ነው። እንደ የእርስዎ መተግበሪያዎች፣ ዕልባቶች፣ ታሪክ፣ የይለፍ ቃላት እና ሌሎች ቅንብሮች ያሉ የእርስዎ Chrome ውሂብ እስከ መጨረሻው ከ<ph name="USER_NAME" /> ጋር የተያያዙ ይሆናሉ። ይህን ውሂብ በGoogle የመለያዎች Dashboard አማካኝነት ሊሰርዙት ይችላሉ፣ ነገር ግን ይህን ውሂብ ከሌላ መለያ ጋር ሊያጎዳኙት አይችሉም። <ph name="LEARN_MORE" /></translation>
<translation id="4149882025268051530">ጫኝው መዝገብ ለመበተን አልቻለም። እባክዎ Google Chromeን እንደገና ያውርዱ።</translation>
<translation id="4167057906098955729">ሁሉም ማሳወቂያዎችዎን እዚህ ካሉት የChrome መተግበሪያዎች፣ ቅጥያዎች፣ እና ድር ጣቢያዎች ሆነው ማየት ይችላሉ።</translation>
<translation id="423410644998903704">Chrome እነሱን ለዚህ ጣቢያ ለማጋራት የፍቃዶች መዳረሻን ያስፈልገዋል።</translation>
<translation id="4251615635259297716">የChrome ውሂብዎ ከዚህ መለያ ጋር ይገናኝ?</translation>
<translation id="4309555186815777032">(የChrome <ph name="BEGIN_BUTTON" />ዳግም መጀመር<ph name="END_BUTTON" /> ያስፈልገዋል)</translation>
<translation id="4331809312908958774">Chrome ስርዓተ ክወና</translation>
<translation id="437002079035561265">ይህ ኮምፒውተር የLinux ስርዓት ከአሁን በኋላ ስለማይደገፍ የGoogle Chrome ዝማኔዎችን ከአሁን በኋላ አይቀበልም።</translation>
<translation id="4407807842708586359">Google Chrome ስርዓተ ክወና</translation>
<translation id="4458285410772214805">ይሄ ለውጥ እንዲተገበር እባክዎ ይውጡ እና እንደገና ይግቡ።</translation>
<translation id="4480040274068703980">Chrome OS እየተገባ ሳለ በተፈጠረ አንድ ስህተት ምክንያት ውሂብዎን ማመሳሰል አልቻለም።</translation>
<translation id="4561051373932531560">Google Chrome ድር ላይ ያለ ስልክ ቁጥር ጠቅ እንዲያደርጉት እና በSkype እንዲደውሉለት ያስችልዎታል!</translation>
<translation id="4567424176335768812">እንደ <ph name="USER_EMAIL_ADDRESS" /> ሆነው ገብተዋል። አሁን የእርስዎን ዕልባቶች፣ ታሪክ እና ሌሎች ቅንብሮች በመለያ በገቡ ሁሉም መሣሪያዎችዎ ላይ መድረስ ይችላሉ።</translation>
<translation id="4631713731678262610">በChrome ምናሌ ውስጥ ደብቅ</translation>
<translation id="4633000520311261472">Chrome ይበልጥ ደህንነቱ የተጠበቀ እንዲሆን ለማድረግ፣ በ<ph name="IDS_EXTENSION_WEB_STORE_TITLE" /> ውስጥ ያልተጠቀሱ እና እርስዎ ሳያውቋቸው የታከሉ ሊሆኑ የሚችሉ የተወሰኑ ዝርዝሮችን አሰናክለናል።</translation>
<translation id="4700157086864140907">Google Chrome አሳሹ ላይ የሚተይቡትን ለGoogle አገልጋዮች በመላክ ይበልጥ አዋቂ የሆነ ፊደል አራሚ ሊያቀርብልዎት ይችላል፣ ይህም Google ፍለጋ የሚጠቀመውን ተመሳሳዩ የፊደል አራሚ ቴክኖሎጂ እንዲጠቀሙ ያስችልዎታል።</translation>
<translation id="4728575227883772061">ተለይቶ ባልታወቀ ስህተት ምክንያት ጭነት ከሽፏል። Google Chrome አሁን እያሄደ ከሆነ ፣ እባክዎ ይዝጉትና እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="4743926867934016338">ተቀበል እና ፈልግ</translation>
<translation id="4751441238232965030">ይህ ኮምፒውተር በቅርቡ 32-ቢት የGoogle Chrome ዝማኔዎችን አይቀበልም። እባክዎን ወደ 64-ቢት Google Chrome ያሻሽሉ።</translation>
<translation id="4754614261631455953">Google Chrome Canary (mDNS-In)</translation>
<translation id="4794050651896644714">ዝርዝሮችን Chrome ውስጥ አስቀምጥ</translation>
<translation id="4891791193823137474">Google Chrome በጀርባ ውስጥ ይሂድ</translation>
<translation id="4921569541910214635">ኮምፒውተር ይጋራሉ? አሁን Chromeን ልክ እንደሚፈልጉት አድርገው ማዋቀር ይችላሉ።</translation>
<translation id="4925019873400497719"><ph name="ISSUER" /> የዚህን የድር ጣቢያ ምስክር ወረቀት እንደሰጠ Chrome አረጋግጧል። አገልጋዩ የምስክር ወረቀት ግልፅነት መረጃን አቅርቧል፣ ሆኖም ግን ልክ ያልሆነ ነበር።</translation>
<translation id="4953650215774548573">Google Chromeን እንደ ነባሪ አሳሽዎ አድርገው ያቀናብሩ</translation>
<translation id="4987308747895123092">እባክዎ ሁሉንም የGoogle Chrome መስኮቶችን (በWindows 8 ሁነታ ላይ ያሉትንም ጨምሮ) ይዝጉና እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="4990567037958725628">Google Chrome Canary</translation>
<translation id="5028489144783860647">Google Chrome የእርስዎን ውሂብ ማመሳሰል አልቻለም። እባክዎ የእርስዎን የማመሳሰያ የይለፍ ሐረግ ያዘምኑ።</translation>
<translation id="5037239767309817516">ለውጡ እንዲተገበር እባክዎ ሁሉንም የGoogle Chrome መስኮቶችን ይዝጉና እንደገና ያስጀምሩት።</translation>
<translation id="5132929315877954718">ለGoogle Chrome ምርጥ መተግበሪያዎችን፣ ጨዋታዎችን፣ ቅጥያዎችን እና ገጽታዎችን ያግኙ።</translation>
<translation id="5148419164691878332">Chrome ይህን በእርስዎ <ph name="SAVED_PASSWORDS_LINK" /> ውስጥ ያስቀምጠው እና በሚቀጥለው ጊዜ ሲፈልጉት ያስታውሰዋል።</translation>
<translation id="5170938038195470297">መገለጫዎ የአዲስ Google Chrome ስሪት አካል ስለሆነ መጠቀም አይቻልም።

አንዳንድ ባሕሪያት ላይገኙ ይችላሉ። እባክዎ የተለየ የመገለጫ አቃፊ ይግለጹ ወይም አዲሱን የChrome ስሪት ይጠቀሙ።</translation>
<translation id="5204098752394657250">Google Chrome <ph name="TERMS_OF_SERVICE_LINK" />የአገልግሎት ውል<ph name="END_TERMS_OF_SERVICE_LINK" /></translation>
<translation id="5251420635869119124">እንግዳዎች ምንም ነገር ሳይተዉ Chromeን መጠቀም ይችላሉ።</translation>
<translation id="5253588388888612165">ይህን ኮምፒውተር ከ<ph name="PROFILE_NAME" /> ጋር የሚጋሩ ከሆኑ ተለይተው ለማሰስ እራስዎን Chrome ላይ ያክሉ። አለበለዚያ የGoogle መለያቸውን ያላቅቁት።</translation>
<translation id="5328989068199000832">Google Chrome Binaries</translation>
<translation id="5334545119300433702">ይህ ሞዱል ከGoogle Chrome ጋር የሚጋጭ መሆኑን ይታወቃል።</translation>
<translation id="5386244825306882791">እንዲሁም Chromeን ሲጀምሩት ወይም ከኦምኒቦክሱ ሆነው ሲፈልጉ የሚታየውን ገጽ ይቆጣጠራል።</translation>
<translation id="5430073640787465221">የምርጫዎችዎ ፋይል ተበላሽቷል ወይም ልክ አይደለም ነው።

Google Chrome ቅንጅቶችዎን ማስመለስ አልቻለም።</translation>
<translation id="5453904507266736060">Google Chrome ጀርባ ውስጥ ይሂድ</translation>
<translation id="5495581687705680288">Google Chrome ላይ የተጫኑ ሞዱሎች</translation>
<translation id="556024056938947818">Google Chrome የይለፍ ቃላትን ለማሳየት እየሞከረ ነው።</translation>
<translation id="5563479599352954471">በአንዲ ንክኪ ይፈልጉ</translation>
<translation id="5566025111015594046">Google Chrome (mDNS-In)</translation>
<translation id="5620765574781326016">ከገጹ ሳይወጡ በድር ጣቢያዎች ላይ ስላሉ ስለርዕሶች ይወቁ</translation>
<translation id="568643307450491754">ዕልባቶችዎን በChrome ምናሌ ውስጥ ወይም በዕልባቶች አሞሌ ላይ ይፈልጉ።</translation>
<translation id="573759479754913123">ስለ Chrome OS</translation>
<translation id="5749068826913805084">Chrome ፋይሎችን ለማውረድ የማከማቻ መዳረሻ ያስፈልገዋል።</translation>
<translation id="5855036575689098185">በኮምፒውተርዎ ላይ እያሄደ ያለ ሶፍትዌር ከGoogle Chrome ጋር ተኳሃኝ አይደለም።</translation>
<translation id="5877064549588274448">ሰርጥ ተለውጧል። ለውጦችን ለመተግበር መሳሪያዎን ዳግም ያስጀምሩ።</translation>
<translation id="5931853610562009806">Mac ላይ የይለፍ ቃላት በእርስዎ Keychain ላይ ሊቀመጡ ይችላሉ፣ እና ይህን የOS X መለያ በሚጋሩ ሌሎች የChrome ተጠቃሚዎች ሊደረስባቸው ወይም ሊሰመሩ ይችላሉ።</translation>
<translation id="5940385492829620908">የእርስዎ ድር፣ ዕልባቶች እና ሌሎች የChrome ነገሮች እዚህ ይኖራሉ።</translation>
<translation id="5941830788786076944">Google Chromeን መነሻ ማሰሻ አድርግ</translation>
<translation id="597770749449734237">Google Chromeን ለማረም የሚጠቅሙ ተጨማሪ የቁልፍ ሰሌዳ አቋራጮችን ያነቃል።</translation>
<translation id="6012342843556706400">Chrome እሱን ለዚህ ጣቢያ ለማጋራት የአካባቢ መዳረሻ ያስፈልገዋል።</translation>
<translation id="6014844626092547096">አሁን ወደ Chrome ገብተዋል! ማመሳሰል በአስተዳዳሪዎ ተሰናክሏል።</translation>
<translation id="6113794647360055231">Chrome አሁን ይበልጥ ተሻሽሏል</translation>
<translation id="6169866489629082767"><ph name="PAGE_TITLE" /> - Google Chrome</translation>
<translation id="61852838583753520">&amp;Chrome ስርዓተ ክወናን አዘምን</translation>
<translation id="6235018212288296708">Google Chrome ለmDNS ትራፊክ ለመፍቀድ የውስጥ ደንብ።</translation>
<translation id="6236285698028833233">Google Chrome ማዘመን አቁሟል፣ እና ከአሁን በኋላ ይህን የስርዓተ ክወናዎን ስሪት አይደግፍም።</translation>
<translation id="629218512217695915">በChrome የመነቸ የይለፍ ቃል ይጠቀሙ</translation>
<translation id="6368958679917195344">Chrome ስርዓተ ክወና በተጨማሪ <ph name="BEGIN_LINK_CROS_OSS" />ክፍት ምንጭ ሶፍትዌር<ph name="END_LINK_CROS_OSS" /> እውን ሊሆን ችሏል።</translation>
<translation id="6400076122676892962">Mac OS X 10.6፣ 10.7 እና 10.8 ከአሁን በኋላ ስለማይደገፉ ይህ ኮምፒውተር በቅርቡ የGoogle Chrome ዝማኔዎችን መቀበል ያቆማል።</translation>
<translation id="6470176598693778404">Mac OS X 10.6፣ 10.7 እና 10.8 ከእንግዲህ ስለማይደገፉ ይህ ኮምፒውተር ከአሁን በኋላ የGoogle Chrome ዝማኔዎችን መቀበል ያቆማል።</translation>
<translation id="6477562832195530369">{NUM_DOWNLOAD,plural, =1{አንድ ማውረድ አሁን በሂደት ላይ ነው። ማውረዱን መተው እና ከGoogle Chrome መውጣት ይፈልጋሉ?}one{# ማውረዶች አሁን በሂደት ላይ ናቸው። ማውረዶቹን መተው እና ከGoogle Chrome መውጣት ይፈልጋሉ?}other{# ማውረዶች አሁን በሂደት ላይ ናቸው። ማውረዶቹን መተው እና ከGoogle Chrome መውጣት ይፈልጋሉ?}}</translation>
<translation id="6598387184982954187">የChrome ነገሮችዎን ለማመሳሰል <ph name="PROFILE_EMAIL" />ን እየተጠቀሙ ነው። የማመሳሰል ምርጫዎን ለማዘመን ወይም Chromeን ያለGoogle መለያ ለመጠቀም <ph name="SETTINGS_LINK" />ን ይጎብኙ።</translation>
<translation id="6600954340915313787">ወደ Chrome ተቀድቷል</translation>
<translation id="6626317981028933585">በሚያሳዝን ሁኔታ፣ የMozilla Firefox ቅንብሮች ዎ የሉም አሳሹ እየሄደ ባለበት ጊዜ። እነዚህን ቅንብሮች  ወደ Google Chrome ለማስመጣት፣ ስራዎን ያስቀምጡና ሁሉንም የFirefox መስኮቶች ይዝጉ። ከዚያም ቀጥልን የጫኑ።</translation>
<translation id="6634887557811630702">Google Chrome የተዘመነ ነው።</translation>
<translation id="6676384891291319759">በይነመረብን ተዳረስ</translation>
<translation id="6757767188268205357">አታርመኝ</translation>
<translation id="683440813066116847">Google Chrome Canary ለmDNS ትራፊክ ለመፍቀድ የውስጥ ደንብ።</translation>
<translation id="6883876366448858277">አንድ ቃል እና በዙሪያው ያለውን አውድ ለGoogle ፍለጋ ይልካል፣ እና ትርጓሜዎችን፣ ስዕሎችን፣ እና ሌሎች የፍለጋ ውጤቶችን ይመልሳል።</translation>
<translation id="6930860321615955692">https://support.google.com/chrome/?p=ib_chromeframe</translation>
<translation id="6970811910055250180">መሣሪያዎን በማዘመን ላይ...</translation>
<translation id="6982337800632491844"><ph name="DOMAIN" /> ይህን መሣሪያ ከመጠቀምዎ በፊት የሚከተለውን የአገልግሎት ውል እንዲያነቡ እና እንዲቀበሉ ይፈለጋል። ይህ ውል የGoogle Chrome ስርዓተ ክወና ውሉን አያስፋፋውም፣ አይቀይረውም ወይም አይገድበውም።</translation>
<translation id="6989339256997917931">Google Chrome ተዘምኗል፣ ግን ቢያንስ ለ30 ቀኖች አልተጠቀሙበትም።</translation>
<translation id="699076943483372849">ይህ ጣቢያ ከእንግዲህ የደህንነት እና የመረጋጋት ዝማኔዎችን መቀበል የማይችለውን አገልግሎቱ ያበቃውን Chrome ክፈፍ ተሰኪ እየተጠቀመ ነው። እባክዎ ያራግፉትና ወደ ዘመናዊ አሳሽ ያሻሽሉት።</translation>
<translation id="6991142834212251086">የChrome ውሂቤን ከዚህ መለያ ጋር አገናኝ</translation>
<translation id="7060865993964054389">Google Chrome የመተግበሪያ አስጀማሪ</translation>
<translation id="7084448929020576097"><ph name="FILE_NAME" /> ተንኮል-አዘል ነው፣ እና Chrome አግዶታል።</translation>
<translation id="7098166902387133879">Google Chrome የእርስዎን ማይክሮፎን እየተጠቀመ ነው።</translation>
<translation id="7106741999175697885">ተግባር መሪ - Google Chrome</translation>
<translation id="7125719106133729027">Chrome እራሱን ወደ የቅርብ ጊዜው ስሪት ማዘመን አልቻለም፣ ስለዚህ አንዳንድ ግሩም አዲስ ባህሪያት እና የደህንነት ጥገናዎች እያመለጡዎት ነው። Chromeን እራስዎ ዳግም መጫን ያስፈልግዎታል።</translation>
<translation id="7161904924553537242">ወደ Google Chrome እንኳን ደህና መጡ</translation>
<translation id="7164397146364144019">የደህንነት ሊሆኑ የሚችሉ ክስተቶችን በራስ-ሰር ለGoogle ሪፖርት በማድረግ Chrome ይበልጥ ደህንነቱ የተጠበቀ እና ለመጠቀም ቀላል እንዲሆን ማድረግ ይችላሉ።</translation>
<translation id="7185038942300673794"><ph name="EXTENSION_NAME" /> ወደ Chrome ታክሏል።</translation>
<translation id="7191567847629796517">Google Chrome OS የ<ph name="SCHEME" /> አገናኞችን ለመቆጣጠር ውጫዊ መተግበሪያን ማስጀመር አይደግፍም። የተጠየቀው አገናኝ <ph name="PROTOLINK" /> ነው።</translation>
<translation id="7196020411877309443">ለምን ይህን አያለሁ?</translation>
<translation id="7242029209006116544">በሚተዳደር መለያ እየገቡ ነው፣ እና አስተዳዳሪው በእርስዎ Google Chrome መገለጫ ላይ ቁጥጥር እየሰጡት ነው። እንደየእርስዎ  መተግበሪያዎች፣ ዕልባቶች፣ ታሪክ፣ የይለፍ ቃላት እና ሌሎች ቅንብሮች ያሉ የእርስዎ Chrome ውሂብ እስከ መጨረሻው ከ<ph name="USER_NAME" /> ጋር የተያያዙ ይሆናሉ። ይህን ውሂብ በGoogle የመለያዎች Dashboard አማካኝነት ሊሰርዙት ይችላሉ፣ ነገር ግን ይህን ውሂብ ከሌላ መለያ ጋር ሊያጎዳኙት አይችሉም። ነባሩ የእርስዎ Chrome ውሂብ ለይተው ለማስቀመጥም አዲስ መገለጫ እንደ አማራጭ መፍጠር ይችላሉ። <ph name="LEARN_MORE" /></translation>
<translation id="7282192067747128786">Chrome - ማሳወቂያዎች (<ph name="QUANTITY" /> ያልተነበቡ)</translation>
<translation id="729375352412857283">Windows XP እና Windows Vista ከአሁን በኋላ ስለማይደገፉ ይህ ኮምፒውተር በቅርቡ የGoogle Chrome ዝማኔዎችን መቀበል ያቆማል።</translation>
<translation id="7339898014177206373">አዲሰ መስኮት</translation>
<translation id="7398801000654795464">እንደ <ph name="USER_EMAIL_ADDRESS" /> ሆነው ወደ Chrome ገብተዋል። እባክዎ እንደገና ለመግባት ተመሳሳዩን መለያ ይጠቀሙ።</translation>
<translation id="7400722733683201933">ስለ Google Chrome</translation>
<translation id="7408085963519505752">የChrome OS ውል</translation>
<translation id="7419046106786626209">ማመሳሰል ለጎራዎ ስለማይገኝ Chrome OS ውሂብዎን ማመሳሰል አልቻለም።</translation>
<translation id="7436949144778751379">Google Chrome Windows XP ወይም ከዚያ በኋላ የሆነ ያስፈልገዋል። አንዳንድ ባህሪያት ላይሰሩ ይችላሉ።</translation>
<translation id="7459554271817304652">ግላዊነት የተላበሰው የአሳሽ ባህሪዎችዎ ድር ላይ ለማስቀመጥና ከዚያ Google Chrome ካለው ማንኛውም ኮምፒውተር ለመድረስ አመሳስልን ያዋቅሩ።</translation>
<translation id="7473136999113284234">Chrome በራስ-ሰር ይዘመናል፣ ስለዚህ ሁልጊዜ አዲሱ ስሪት ይኖርዎታል።</translation>
<translation id="7473891865547856676">አይ፣ አመሰግናለሁ</translation>
<translation id="7494905215383356681">Chrome የክፍት ምንጭ ፈቃዶች</translation>
<translation id="7592736734348559088">የመለያዎ መግቢያ ዝርዝሮች ጊዜያቸው ያለፈባቸው ስለሆኑ Google Chrome ውሂብዎን ማመሳሰል አልቻለም።</translation>
<translation id="7626032353295482388">ወደ Chrome እንኳን ደህና መጡ</translation>
<translation id="7747138024166251722">ጫኝው ጊዜያዊ ማውጫ መፍጠር አልቻለም። እባክዎ ነፃ የዲስክ ቦታ እና ሶፍትዌር የመጫን ፍቃድ እንዳለ ይፈትሹ።</translation>
<translation id="7761834446675418963">Chromeን ለመክፈት እና ማሰስ ለመጀመር ስምዎን ጠቅ ያድርጉት።</translation>
<translation id="7781002470561365167">የGoogle Chrome አዲስ ስሪት አለ።</translation>
<translation id="7787950393032327779">መገለጫው በሌላ ኮምፒውተር (<ph name="HOST_NAME" />) ላይ በሌላ የGoogle Chrome ሂደት (<ph name="PROCESS_ID" />) የተያዘ ይመስላል። Chrome መገለጫው እንዳይበላሽ ቆልፎታል።  ሌሎች ሂደቶች ይህን መገለጫ እየተጠቀሙበት እንዳልሆኑ እርግጠኛ ከሆኑ መገለጫውን አስከፍተው Chromeን ዳግም ማስጀመር ይችላሉ።</translation>
<translation id="7788788617745289808">Chrome እሱን ለዚህ ጣቢያ ለማጋራት የካሜራ መዳረሻ ያስፈልገዋል።</translation>
<translation id="7808348361785373670">ከChrome አስወግድ...</translation>
<translation id="7825851276765848807">ተለይቶ ባልታወቀ ስህተት ምክንያት ጭነት ከሽፏል። እባክዎ Google Chromeን እንደገና ያውርዱ።</translation>
<translation id="7890208801193284374">ኮምፒውተር የሚጋሩ ከሆኑ ጓደኛዎች እና ቤተሰብ ተለይተው ሊያስሱ እና Chromeን በሚፈልጉበት መንገድ ማዋቀር ይችላሉ።</translation>
<translation id="8000275528373650868">Google Chrome Windows Vista ወይም Windows XP SP2 ወይም ከዛበላይ ይፈልጋል።</translation>
<translation id="8005540215158006229">በቃ Chrome ዝግጁ ሊሆን ነው።</translation>
<translation id="8008534537613507642">Chromeን ዳግም ጫነው</translation>
<translation id="8030318113982266900">መሳሪያዎን ወደ <ph name="CHANNEL_NAME" /> ሰርጥ በማዘመን ላይ...</translation>
<translation id="8032142183999901390">መለያዎን ከChrome ካስወገዱ በኋላ፣ ክፍት ትሮችዎ እንዲሰሩ መልሰው መጫን ሊኖርብዎ ይችላል።</translation>
<translation id="8037887340639533879">ምንም የሚዘምን የGoogle Chrome ጭነት የለም።</translation>
<translation id="8129812357326543296">ስለ &amp;Google Chrome</translation>
<translation id="8183957050892517584">Chrome የግል መረጃዎችዎን ዳግም መተየብ እንዳይኖርብዎት በጥንቃቄ ያከማቻቸዋል።</translation>
<translation id="8205111949707227942">ከተፈለገ፦ የአጠቃቀም ስታትስቲክስ እና የብልሽት ሪፖርቶች ለGoogle በመላክ Chrome ስርዓተ ክወና የተሻለ እንዲሆን ያግዙ።</translation>
<translation id="8227755444512189073">Google Chrome <ph name="SCHEME" /> አገናኞችን ለማስተናገድ ውጫዊ መተግበሪያን መጀመር ይፈልጋል። የተጠየቀው አገናኝ <ph name="PROTOLINK" /> ነው።</translation>
<translation id="8255190535488645436">Google Chrome ካሜራዎን እና ማይክሮፎንዎን እየተጠቀመ ነው።</translation>
<translation id="8286862437124483331">Google Chrome የይለፍ ቃሎችን ለማሳየት እየሞከረ ነው። ይህንን ለመፍቀድ የእርስዎን Windows የይለፍ ቃል ይተይቡ።</translation>
<translation id="8290100596633877290">ኧረ ገዳይ! Google Chrome ተሰናክሏል። አሁን እንደገና ይጀመር?</translation>
<translation id="8406086379114794905">Chrome የተሻለ እንዲሆን ያግዙ</translation>
<translation id="8460191995881063249">የChrome ማሳወቂያ ማዕከል</translation>
<translation id="853189717709780425">በሚተዳደር መለያ እየገቡ ነው፣ እና አስተዳዳሪው በGoogle Chrome መገለጫዎ ላይ ቁጥጥር እየሰጡት ነው። እንደ መተግበሪያዎችዎ፣ ዕልባቶችዎ፣ ታሪክዎ፣ የይለፍ ቃላትዎ እና ሌሎች ቅንብሮችዎ ያሉ የGoogle Chrome ውሂብዎ እስከመጨረሻው ከ<ph name="USER_NAME" /> ጋር የተያያዙ ይሆናሉ። ይህን ውሂብ በGoogle የመለያዎች ዳሽቦርዱ አማካኝነት ሊሰርዙት ይችላሉ፣ ነገር ግን ይህን ውሂብ ከሌላ መለያ ጋር ሊያጎዳኙት አይችሉም።</translation>
<translation id="8540666473246803645">Google Chrome</translation>
<translation id="8547799825197623713">የChrome መተግበሪያ አስጀማሪ Canary</translation>
<translation id="8551886023433311834">የተዘመነ ለመሆን ጥቂት ብቻ ቀርቷል! ዝማኔውን ለማጠናቀቅ መሣሪያዎን ዳግም ያስጀምሩት።</translation>
<translation id="8556340503434111824">አዲስ የGoogle Chrome ስሪት አለ፣ እና ከመቼውም በበለጠ ፈጣን ነው።</translation>
<translation id="8568392309447938879">መተግበሪያዎችን ለመጠቀም ወደ Chrome በመለያ መግባት አለብዎት። ይህ Chrome መተግበሪያዎችዎን፣ ዕልባቶችዎን፣ ታሪክዎን፣ የይለፍ ቃላትዎን እና ሌሎች ቅንብሮችዎን በተለያዩ መሣሪያዎች ላይ እንዲያመሳስል ያስችለዋል።</translation>
<translation id="8614913330719544658">Google Chrome መልስ አይሰጥም። አሁን ዳግም ይጀምር?</translation>
<translation id="8669527147644353129">Google Chrome አጋዥ</translation>
<translation id="8679801911857917785">እንዲሁም Chromeን ሲጀምሩት የሚታየውን ገጽ ይቆጣጠራል።</translation>
<translation id="870251953148363156">&amp;Google Chromeን አዘምን</translation>
<translation id="8823341990149967727">Chrome ጊዜው አልፎበታል</translation>
<translation id="884296878221830158">እንዲሁም Chromeን ሲጀምሩት ወይም የመነሻ አዝራሩን ጠቅ ሲያደርጉት የሚታየውን ገጽ ይቆጣጠራል።</translation>
<translation id="8851136666856101339">main</translation>
<translation id="8862326446509486874">ለስርዓተ-ደረጃ ጭነት ተገቢ መብቶች የሉዎትም። ጫኚውን እንደ አስተዳዳሪ በማሄድ እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="9026991721384951619">የመለያዎ መግቢያ ዝርዝሮች ጊዜያቸው ያለፈባቸው ስለሆኑ Chrome OS ውሂብዎን ማመሳሰል አልቻለም።</translation>
<translation id="9102715433345326100">ይህ ፋይል ተንኮል-አዘል ነው፣ እና Chrome አግዶታል።</translation>
<translation id="9107728822479888688"><ph name="BEGIN_BOLD" />ማስጠንቀቂያ፦<ph name="END_BOLD" /> Google Chrome ቅጥያዎች የአሰሳ ታሪክዎን እንዳይመዘግቡ መከልከል አይችልም። ይህን ቅጥያ በማንነትን የማያሳውቅ ሁነታ ላይ ለማሰናከል ይህን አማራጭ አይምረጡ።</translation>
<translation id="911206726377975832">የአሰሳ ውሂብዎም ይሰረዝ?</translation>
</translationbundle>