summaryrefslogtreecommitdiff
path: root/chromium/chrome/app/resources/chromium_strings_am.xtb
blob: eedfca0728326f949aadd30d6e2fc4fca4854e76 (plain)
1
2
3
4
5
6
7
8
9
10
11
12
13
14
15
16
17
18
19
20
21
22
23
24
25
26
27
28
29
30
31
32
33
34
35
36
37
38
39
40
41
42
43
44
45
46
47
48
49
50
51
52
53
54
55
56
57
58
59
60
61
62
63
64
65
66
67
68
69
70
71
72
73
74
75
76
77
78
79
80
81
82
83
84
85
86
87
88
89
90
91
92
93
94
95
96
97
98
99
100
101
102
103
104
105
106
107
108
109
110
111
112
113
114
115
116
117
118
119
120
121
122
123
124
125
126
127
128
129
130
131
132
133
134
135
136
137
138
139
140
141
142
143
144
145
146
147
148
149
150
151
152
153
154
155
156
157
158
159
160
161
162
163
164
165
166
167
168
169
170
171
172
173
174
175
176
177
178
179
180
181
182
183
184
185
186
187
188
189
190
191
192
193
194
195
196
197
198
199
200
201
202
203
204
205
206
207
208
209
210
211
212
213
214
215
216
217
218
219
220
221
222
223
224
225
226
227
228
229
230
231
232
233
234
235
236
237
238
239
240
241
242
243
244
245
246
247
248
249
<?xml version="1.0" ?>
<!DOCTYPE translationbundle>
<translationbundle lang="am">
<translation id="1065672644894730302">አማራጮችዎ ሊነበቡ አልቻሉም።

አንዳንድ ባህሪያት ላይገኙ ይችላሉ፣ እና በአማራጮች ላይ የተደረጉ ለውጦች አይቀመጡም።</translation>
<translation id="108122890477367602">&amp;Chromiumን በWindows 8 ሁነታ ውስጥ ዳግም አስጀምር</translation>
<translation id="1115445892567829615">Chromium የእርስዎን ውሂብ ማመሳሰል አልቻለም። የእርስዎን የማመሳሰያ የይለፍ ሐረግ እባክዎ ያዘምኑ።</translation>
<translation id="1174473354587728743">ኮምፒውተር ይጋራሉ? አሁን Chromiumን ልክ እንደሚፈልጉት አድርገው ማዋቀር ይችላሉ።</translation>
<translation id="1185134272377778587">ስለChromium</translation>
<translation id="1221340462641866827">Chromium ስርዓተ ክወና የ<ph name="SCHEME" /> አገናኞችን ለማስተናገድ የውጫዊ መተግበሪያዎችን ማስጀመር አይደግፍም። የተጠየቀው አገናኝ <ph name="PROTOLINK" /> ነው።</translation>
<translation id="1293235220023151515">በስርዓቱ ላይ የሚጋጭ የChromium ጭነት ተገኝቷል። እባክዎ ያራግፉት እና እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="1298199220304005244">Chromium ስርዓተ ክወና መጠቀም ላይ እገዛ ያግኙ</translation>
<translation id="1396446129537741364">Chromium የይለፍ ቃላትን ለማሳየት እየሞከረ ነው።</translation>
<translation id="1403254041219632970">የወደፊት የChromium ስሪቶች ከአሁን በኋላ Mac OS X 10.6፣ 10.7 ወይም 10.8 አይደግፉም።</translation>
<translation id="1414495520565016063">ወደ Chromium ገብተዋል!</translation>
<translation id="1444754455097148408">Chromium የክፍት ምንጭ ፈቃዶች</translation>
<translation id="1480489203462860648">ይሞክሩት፣ አስቀድሞ ተጭኗል</translation>
<translation id="151962892725702025">ማመሳሰል ለጎራዎ ስለማይገኝ Chromium OS ውሂብዎን ማመሳሰል አይችልም።</translation>
<translation id="1559451348202814456">Chromium ከአሁን በኋላ በMac OS X 10.6፣ 10.7 ወይም 10.8 ላይ ከእንግዲህ ስለማይደገፍ በአግባቡ ላይሰራ ይችላል።</translation>
<translation id="1644918877723739397">Chromium ይህን በእርስዎ <ph name="SAVED_PASSWORD_LINK" /> ውስጥ ያከማቸው እና በሚቀጥለው ጊዜ ሲፈልጉት ያስታውሰዋል።</translation>
<translation id="1668054258064581266">መለያዎን ከChromium ካስወገዱ በኋላ፣ ክፍት ትሮችዎ እንዲሰሩ መልሰው መጫን ሊኖርብዎ ይችላል።</translation>
<translation id="1688750314291223739">ግላዊነት የተላበሰው የአሳሽ ባህሪዎችዎ ድር ላይ ለማስቀመጥና ከዚያ Chromium ካለው ማንኛውም ኮምፒውተር ለመድረስ አመሳስልን ያዋቅሩ።</translation>
<translation id="1699664235656412242">እባክዎ ሁሉንም የChromium መስኮቶችን (በWindows 8 ሁነታ ላይ ያሉትንም ጨምሮ) ይዝጉና እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="1708666629004767631">አዲስና ደህንነቱ ይበልጥ የተጠበቀ የChromium ስሪት አለ።</translation>
<translation id="1725059042853530269"><ph name="FILE_NAME" /> የአሰሳ ተሞክሮዎን ሊጎዳው ይችላል፣ ስለዚህ Chromium አግዶታል።</translation>
<translation id="1745962126679160932">Chromium መረጃዎን በድጋሚ መተየብ እንዳይኖርብዎ ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ ያስቀምጣል፣ ነገር ግን ለወደፊት ክፍያዎች አሁንም የካርድዎን የደህንነት ኮድ ማረጋገጥ አለብዎ።</translation>
<translation id="1774152462503052664">Chromium ጀርባ ላይ ይሂድ</translation>
<translation id="1779356040007214683">Chromium ይበልጥ ደህንነቱ የተጠበቀ እንዲሆን ለማድረግ፣ በ<ph name="IDS_EXTENSION_WEB_STORE_TITLE" /> ውስጥ ያልተጠቀሱ እና እርስዎ ሳያውቋቸው የታከሉ ሊሆኑ የሚችሉ የተወሰኑ ዝርዝሮችን አሰናክለናል።</translation>
<translation id="1808667845054772817">Chromiumን ዳግም ጫን</translation>
<translation id="1816404578968201294">Chromium ይህን ለዚህ ጣቢያ ለማጋራት የአካባቢ መዳረሻ ያስፈልገዋል።</translation>
<translation id="1869480248812203386">የደህንነት ሊሆኑ የሚችሉ ክስተቶችን በራስ-ሰር ለGoogle ሪፖርት በማድረግ Chromium ይበልጥ ደህነንቱ የተጠበቀ እና ለመጠቀም ቀላል እንዲሆን ማድረግ ማገዝ ይችላሉ።</translation>
<translation id="1881322772814446296">በሚተዳደር መለያ እየገቡ ነው፣ እና አስተዳዳሪው በእርስዎ Chromium መገለጫ ላይ ቁጥጥር እየሰጡት ነው። እንደ እርስዎ መተግበሪያዎች፣ ዕልባቶች፣ ታሪክ፣ የይለፍ ቃላት እና ሌሎች ቅንብሮች ያሉ የእርስዎ Chromium ውሂብ እስከ መጨረሻው ከ<ph name="USER_NAME" /> ጋር የተያያዙ ይሆናሉ። ይህን ውሂብ በGoogle የመለያዎች Dashboard አማካኝነት ሊሰርዙት ይችላሉ፣ ነገር ግን ይህን ውሂብ ከሌላ መለያ ጋር ሊያጎዳኙት አይችሉም። ነባሩ የእርስዎ Chromium ውሂብ ለይተው ለማስቀመጥም አዲስ መገለጫ እንደ አማራጭ መፍጠር ይችላሉ። <ph name="LEARN_MORE" /></translation>
<translation id="1929939181775079593">Chromium መልስ አይሰጥም። አሁን ዳግም ይጀምር?</translation>
<translation id="1967743265616885482">ተመሳሳይ ስም ያለው ሞዱል ከChromium ጋር የሚጋጭ መሆኑ ይታወቃል።</translation>
<translation id="2077129598763517140">ሲገኝ የሃርድዌር ማጣደፍን ተጠቀም</translation>
<translation id="2097986737970966220">ዴስክቶፕ ላይ Chromiumን ክፈት</translation>
<translation id="2117181891440368863"><ph name="ISSUER" /> የዚህን የድር ጣቢያ ምስክር ወረቀት እንደሰጠ Chromium አረጋግጧል። አገልጋዩ የምስክር ወረቀት ግልፅነት መረጃን አቅርቧል፣ ሆኖም ግን ልክ ያልሆነ ነበር።</translation>
<translation id="2119636228670142020">&amp;ስለChromium ስርዓተ ክወና</translation>
<translation id="2158734852934720349">Chromium OS የክፍት ምንጭ ፈቃዶች</translation>
<translation id="2233513990531887259">በChromium አስማጭ ሁነታ ውስጥ ዳግም አስጀምር</translation>
<translation id="2241627712206172106">ኮምፒውተር የሚጋሩ ከሆኑ ጓደኛዎች እና ቤተሰብ ተለይተው ሊያስሱ እና Chromiumን በሚፈልጉበት መንገድ ማዋቀር ይችላሉ።</translation>
<translation id="225614027745146050">እንኳን ደህና መጡ</translation>
<translation id="2316129865977710310">አይ፣ አመሰግናለሁ</translation>
<translation id="2347108572062610441">ይህ ቅጥያ Chromiumን ሲጀምሩት የሚታየውን ገጽ ቀይሮታል።</translation>
<translation id="2372704305038231957">32-ቢት Chromium በዚህ የLinux ስርዓት ላይ ከእንግዲህ ስለማይደገፍ በአግባቡ ላይሰራ ይችላል። እባክዎን ወደ 64-ቢት ያልቁ።</translation>
<translation id="2389622953163669926">{NUM_DOWNLOAD,plural, =1{አንድ ማውረድ አሁን በሂደት ላይ ነው። ማውረዱን መተው እና ከChromium መውጣት ይፈልጋሉ?}one{# ማውረዶች አሁን በሂደት ላይ ናቸው። ማውረዶቹን መተው እና ከChromium መውጣት ይፈልጋሉ?}other{# ማውረዶች አሁን በሂደት ላይ ናቸው። ማውረዶቹን መተው እና ከChromium መውጣት ይፈልጋሉ?}}</translation>
<translation id="2396765026452590966">ይህ «<ph name="EXTENSION_NAME" />» ቅጥያ Chromiumን ሲጀምሩት የሚታየውን ገጽ ቀይሮታል።</translation>
<translation id="2485422356828889247">አራግፍ</translation>
<translation id="2486653164587200256">Chromium በWindows XP ወይም Windows Vista ላይ ከእንግዲህ ስለማይደገፍ በአግባቡ ላይሰራ ይችላል።</translation>
<translation id="2535480412977113886">የመለያ መግቢያ ዝርዝሮችዎ ጊዜ ያለፈባቸው ስለሆኑ Chromium OS ውሂብዎን ማመሳሰል አልቻለም።</translation>
<translation id="2558641060352364164">ይህ ጣቢያ በቅርቡ የማይደገፍ የሚሆን የChromium ክፈፍ ተሰኪውን እየተጠቀመ ነው። እባክዎ ያራግፉትና ወደ ዘመናዊ አሳሽ ያሻሽሉ።</translation>
<translation id="2572494885440352020">Chromium አጋዥ</translation>
<translation id="2602806952220118310">Chromium - ማሳወቂያዎች</translation>
<translation id="2636877269779209383">Chromium ይህን ለዚህ ጣቢያ ለማጋራት የካሜራ መዳረሻ ያስፈልገዋል።</translation>
<translation id="2648074677641340862">በጭነት ጊዜ የስርዓተ ክወና ስህተት ተፈጥሯል። እባክዎ Chromiumን እንደገና ያውርዱት።</translation>
<translation id="2673087257647337101">የተዘመነ ለመሆን ጥቂት ብቻ ቀርቷል! ዝማኔውን ለማጠናቀቅ Chromiumን ዳግም ያስጀምሩት።</translation>
<translation id="2685838254101182273">Chromium ማዘመን አቁሟል፣ እና ከአሁን በኋላ ይህን የስርዓተ ክወናዎን ስሪት አይደግፍም።</translation>
<translation id="2705212601509139398">ይህ ጣቢያ በቅርቡ የማይደገፍ የሚሆን የChromium ክፈፍ ተሰኪውን እየተጠቀመ ነው። እባክዎ ያራግፉትና ተኳሃኝ አሳሽ ያውርዱ።</translation>
<translation id="2770231113462710648">ነባሪ አሳሽን ወደዚህ ቀይር፦</translation>
<translation id="2801146392936645542"><ph name="FILE_NAME" /> ተንኮል-አዘል ነው፣ እና Chromium አግዶታል።</translation>
<translation id="2847479871509788944">ከChromium አስወግድ...</translation>
<translation id="2886012850691518054">ከተፈለገ፦ የአጠቃቀም ስታትስቲክስ እና የብልሽት ሪፖርቶችን ወደ Google በራስ-ሰር በመላክ Chromium የተሻለ እንዲሆን ያግዙ።</translation>
<translation id="2910007522516064972">ስለ &amp;Chromium</translation>
<translation id="2966088006374919794">Chromium የ<ph name="SCHEME" /> አገናኞችን ለማስተናገድ አንድ ውጫዊ መተግበሪያ ማስጀመር አለበት። የተጠየቀው አገናኝ <ph name="PROTOLINK" /> ነው።</translation>
<translation id="3032787606318309379">ወደ Chromium በማከል ላይ...</translation>
<translation id="3046695367536568084">መተግበሪያዎችን ለመጠቀም ወደ Chromium መግባት አለብዎት። ይሄ Chromium መተግበሪያዎችዎን፣ ዕልባቶችዎን፣ ታሪክዎን፣ የይለፍ ቃላትዎን እና ሌሎች ቅንብሮችዎን በተለያዩ መሣሪያዎች ላይ እንዲያመሳስል ያስችለዋል።</translation>
<translation id="3068515742935458733">የብልሽት ሪፖርቶችን እና <ph name="UMA_LINK" /> ወደ Google በመላክ Chromiumን የተሻለ ለማድረግ እገዛ ያድርጉ</translation>
<translation id="3103660991484857065">ጫኚው መዝገቡን መበተን አልቻለም። እባክዎ Chromiumን እንደገና ያውርዱት።</translation>
<translation id="3130323860337406239">Chromium ማይክሮፎንዎን እየተጠቀመ ነው።</translation>
<translation id="313551035350905294">በሚተዳደር መለያ እየገቡ ነው፣ እና አስተዳዳሪው በChromium መገለጫዎ ላይ ቁጥጥር እየሰጡት ነው። እንደ መተግበሪያዎችዎ፣ ዕልባቶችዎ፣ ታሪክዎ፣ የይለፍ ቃላትዎ እና ሌሎች ቅንብሮችዎ ያሉ የChromium ውሂብዎ እስከመጨረሻው ከ<ph name="USER_NAME" /> ጋር የተያያዙ ይሆናሉ። ይህን ውሂብ በGoogle የመለያዎች ዳሽቦርዱ አማካኝነት ሊሰርዙት ይችላሉ፣ ነገር ግን ይህን ውሂብ ከሌላ መለያ ጋር ሊያጎዳኙት አይችሉም።</translation>
<translation id="3190315855212034486">ኧረ ገዳይ! Chromium ብልሽት አጋጥሞታል። አሁን ዳግም ይጀምር?</translation>
<translation id="3197823471738295152">መሣሪያዎ የተዘመነ ነው።</translation>
<translation id="3244477511402911926">የChromium ማሳወቂያ ማዕከል</translation>
<translation id="3256316712990552818">ወደ Chromium ተቀድቷል</translation>
<translation id="3258596308407688501">Chromium የውሂብ አቃፊው ላይ ማንበብ እና መጻፍ አይችልም፦

<ph name="USER_DATA_DIRECTORY" /></translation>
<translation id="328888136576916638">የGoogle ኤ ፒ አይ ቁልፎች ይጎድላሉ። አንዳንድ የChromium ተግባራት ይሰናከላሉ።</translation>
<translation id="3296368748942286671">Chromium ሲዘጋ የጀርባ መተግበሪያዎች ማሂዱን ይቀጥሉ</translation>
<translation id="3312805357485578561">Chromium ያልተለመደ ባህሪይን አግኝቷል</translation>
<translation id="331951419404882060">በመለያ ሲገባ በነበረ ስህተት ምክንያት Chromium OS ውሂብዎን ማመሳሰል አልቻለም።</translation>
<translation id="3360567213983886831">Chromium ሁለትዮሾች</translation>
<translation id="3509308970982693815">እባክዎ ሁሉንም የChromium መስኮቶችን ይዝጉና እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="352783484088404971">ከChromium አስወግድ...</translation>
<translation id="3549345495227188780">በChromium ስርዓተ ክወና ይጀምሩ</translation>
<translation id="3582788516608077514">Chromiumን በማዘመን ላይ...</translation>
<translation id="358997566136285270">የChromium አርማ</translation>
<translation id="3595526210123705352">በWindows 8 ሁኔታ ውስጥ ዳግም መጀመር የChromium መተግበሪያዎችዎን ይዘጋቸውና ዳግም ያስጀምራቸዋል።</translation>
<translation id="3738139272394829648">ለመፈለግ ይንኩ</translation>
<translation id="3748537968684000502">ደህንነቱ የተጠበቀ የChromium ገጽ እየተመለከቱ ነዎት።</translation>
<translation id="378917192836375108">Chromium ድር ላይ ያለ ስልክ ቁጥር ጠቅ እንዲያደርጉትና በSkype እንዲደውሉበት ያስችልዎታል!</translation>
<translation id="3848258323044014972"><ph name="PAGE_TITLE" /> - Chromium</translation>
<translation id="3849925841547750267">በሚያሳዝን ሁኔታ Mozilla Firefox እያሄደ ባለበት ጊዜ በእሱ ላይ ያስቀመጡት ቅንብሮችዎ አይገኙም። እነዚህን ቅንብሮች  ወደ Chromium ለማስመጣት ስራዎን ያስቀምጡና ሁሉንም የFirefox መስኮቶችን ይዝጉ። ከዚያም ቀጥልን ይጫኑ።</translation>
<translation id="3883381313049582448">በChromium የመነጨ የይለፍ ቃል ይጠቀሙ</translation>
<translation id="3889543394854987837">Chromiumን ለመክፈት እና ማሰስ ለመጀመር ስምዎን ጠቅ ያድርጉት።</translation>
<translation id="390894725198123737">Mac ላይ የይለፍ ቃላት በእርስዎ Keychain ላይ ሊቀመጡ ይችላሉ፣ እና ይህን የOS X መለያ በሚጋሩ ሌሎች የChromium ተጠቃሚዎች ሊደረስባቸው ወይም ሊሰመሩ ይችላሉ።</translation>
<translation id="4050175100176540509">አስፈላጊ የደህንነት ማሻሻያዎች እና አዲስ ባህሪያት በቅርብ ጊዜው ስሪቱ ላይ ይገኛሉ።</translation>
<translation id="4075965373589665797">በዴስክቶፕ ሁነታ ዳግም ማስጀመር የChromium መተግበሪያዎችዎን ዘግቶ ዳግም ያስጀምራቸዋል።</translation>
<translation id="4077262827416206768">ይህ ለውጥ እንዲተገበር እባክዎ የChromium መስኮቶችን ይዝጉና Chromiumን ዳግም ያስጀምሩ።</translation>
<translation id="4207043877577553402"><ph name="BEGIN_BOLD" />ማስጠንቀቂያ፦<ph name="END_BOLD" /> Chromium ቅጥያዎች የአሰሳ ታሪክዎን እንዳይመዘግቡ መከልከል አይችልም። ይህን ቅጥያ ማንነትን በማያሳውቅ ሁነት ላይ ለማሰናከል ይህን አማራጭ አይምረጡ።</translation>
<translation id="421369550622382712">ለChromium ምርጥ መተግበሪያዎችን፣ ጨዋታዎችን፣ ቅጥያዎችን እና ገጽታዎችን ያግኙ።</translation>
<translation id="4222580632002216401">አሁን ወደ Chromium ገብተዋል! ማመሳሰል በአስተዳዳሪዎ ተሰናክሏል።</translation>
<translation id="4224199872375172890">Chromium የተዘመነ ነው።</translation>
<translation id="4230135487732243613">የChromium ውሂዎ ከዚህ መለያ ጋር ይገናኝ?</translation>
<translation id="4285930937574705105">ተለይቶ ባልታወቀ ስህተት ምክንያት ጭነት ከሽፏል። Chromium አሁን እያሄደ ከሆነ እባክዎ ይዝጉትና እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="4330585738697551178">ይህ ሞዱል ከChromium ጋር የሚጋጭ መሆኑ ይታወቃል።</translation>
<translation id="4423735387467980091">Chromiumን ያብጁ እና ይቆጣጠሩ</translation>
<translation id="4458285410772214805">ይሄ ለውጥ እንዲተገበር እባክዎ ይውጡ እና እንደገና ይግቡ።</translation>
<translation id="4488676065623537541">የክፍያ መጠየቂያ ዝርዝሮችዎ በChromium ውስጥ ተቀምጠዋል።</translation>
<translation id="4549794359424059447">የወደፊት የChromium ስሪቶች ከአሁን በኋላ Windows XP ወይም Windows Vistaን አይደግፉም።</translation>
<translation id="4567424176335768812">እንደ <ph name="USER_EMAIL_ADDRESS" /> ሆነው ገብተዋል። አሁን የእርስዎን ዕልባቶች፣ ታሪክ እና ሌሎች ቅንብሮች በመለያ በገቡ ሁሉም መሣሪያዎችዎ ላይ መድረስ ይችላሉ።</translation>
<translation id="457845228957001925">የChromium ውሂብዎን በተመለከተ አስፈላጊ መረጃ</translation>
<translation id="459535195905078186">የChromium መተግበሪያዎች</translation>
<translation id="4677944499843243528">መገለጫው በሌላ ኮምፒውተር (<ph name="HOST_NAME" />) ላይ በሌላ የChromium ሂደት (<ph name="PROCESS_ID" />) የተያዘ ይመስላል። Chromium መገለጫው እንዳይበላሽ ቆልፎታል።  ሌሎች ሂደቶች ይህን መገለጫ እየተጠቀሙበት እንዳልሆኑ እርግጠኛ ከሆኑ መገለጫውን አስከፍተው Chromiumን ዳግም ማስጀመር ይችላሉ።</translation>
<translation id="473775607612524610">አዘምን</translation>
<translation id="4743926867934016338">ተቀበል እና ፈልግ</translation>
<translation id="4888717733111232871">Chromium ለmDNS ትራፊክ ለመፍቀድ የውስጥ ደንብ።</translation>
<translation id="4943838377383847465">Chromium በጀርባ ሁነታ ላይ ነው።</translation>
<translation id="4987820182225656817">እንግዳዎች ማንኛውንም ነገር ወደኋላ ሳይተዉ Chromium መጠቀም ይችላሉ።</translation>
<translation id="4994636714258228724">እራስዎን በChromium ላይ ያክሉ</translation>
<translation id="5032989939245619637">ዝርዝሮችን Chromium ውስጥ አስቀምጥ</translation>
<translation id="5358375970380395591">በሚተዳደር መለያ እየገቡ ነው፣ እና አስተዳዳሪው በእርስዎ Chromium መገለጫ ላይ ቁጥጥር እየሰጡት ነው። እንደ እርስዎ  መተግበሪያዎች፣ ዕልባቶች፣ ታሪክ፣ የይለፍ ቃላት እና ሌሎች ቅንብሮች ያሉ የእርስዎ Chromium ውሂብ እስከ መጨረሻው ከ<ph name="USER_NAME" /> ጋር የተያያዙ ይሆናሉ። ይህን ውሂብ በGoogle የመለያዎች Dashboard አማካኝነት ሊሰርዙት ይችላሉ፣ ነገር ግን ይህን ውሂብ ከሌላ መለያ ጋር ሊያጎዳኙት አይችሉም። <ph name="LEARN_MORE" /></translation>
<translation id="5398878173008909840">አዲስ የChromium ስሪት አለ።</translation>
<translation id="5427571867875391349">Chromium እንደ ነባሪ አሳሽዎ አድርገው ያዋቅሩት</translation>
<translation id="5466153949126434691">Chromium በራስ-ሰር ስለሚዘምን ሁልጊዜ ትኩሱ ስሪት ነው የሚኖርዎ። ይህ ውርድ ሲጠናቀቅ Chromium ዳግም ይጀምርና እርስዎም ስራዎን ይቀጥላሉ።</translation>
<translation id="549669000822060376">Chromium የቅርብ ጊዜዎቹ የስርዓቱ ዝማኔዎችን እስኪጭን ድረስ እባክዎ ይጠብቁ።</translation>
<translation id="5563479599352954471">በአንዲ ንክኪ ይፈልጉ</translation>
<translation id="5620765574781326016">ከገጹ ሳይወጡ በድር ጣቢያዎች ላይ ስላሉ ስለርዕሶች ይወቁ</translation>
<translation id="5680901439334282664">ወደ Chromium ይግቡ</translation>
<translation id="5772805321386874569">(የChromium <ph name="BEGIN_BUTTON" />ዳግም መጀመር<ph name="END_BUTTON" /> ያስፈልገዋል)</translation>
<translation id="5796460469508169315">Chromium ዝግጁ ሊሆን ትንሽ ቀርቶታል።</translation>
<translation id="5820394555380036790">Chromium ስርዓተ ክወና</translation>
<translation id="5823381412099532241">Chromium እራሱን ወደ የቅርብ ጊዜው ስሪት ማዘመን አልቻለም፣ ስለዚህ ግሩም አዲስ ባህሪያት እና የደህንነት ጥገናዎች እያመለጠዎት ነው። Chromiumን ማዘመን አለብዎት።</translation>
<translation id="5859963531214966875">የወደፊት የChromium ስሪቶች ከአሁን በኋላ ይህንን የLinux ስርዓት አይደግፍም።</translation>
<translation id="5862307444128926510">ወደ Chromium እንኳን በደህና መጡ</translation>
<translation id="5877064549588274448">ሰርጥ ተለውጧል። ለውጦችን ለመተግበር መሳሪያዎን ዳግም ያስጀምሩ።</translation>
<translation id="5909170354645388250">በChromium ውስጥ አልተሰራበትም። ቦታ ያዥ የመርጃ ካርታዎችን በማመሳሰል ውስጥ ሊያቆያቸው ነው። አንድ ነጋሪ እሴት ይጠብቃል፦ $1።</translation>
<translation id="5942225298871134766">Chromium ይህን ከ<ph name="SAVED_PASSWORD_LINK" /> ጋር ያከማቸው እና በሚቀጥለው ጊዜ ስፈልጉት ያስታውሰዋል።</translation>
<translation id="5942520288919337908"><ph name="EXTENSION_NAME" /> ወደ Chromium ታክሏል።</translation>
<translation id="59625444380784159">የእውቂያዎችዎ ዝርዝሮች በChromium ውስጥ ቅጾችን በበለጠ ፍጥነት እንዲሞሉ ያግዘዎታል።</translation>
<translation id="6055895534982063517">አዲስ የChromium ስሪት ይገኛል፣ እና ከመቼውም በበለጠ ፈጣን ሆኗል።</translation>
<translation id="608189560609172163">በመለያ ሲገባ በነበረ ስህተት ምክንያት Chromium ውሂብዎን ማመሳሰል አልቻለም።</translation>
<translation id="6212496753309875659">ይህ ኮምፒውተር አስቀድሞ ይበልጥ አዲስ የሆነ የChromium ስሪት አለው። ሶፍትዌሩ የማይሰራ ከሆነ እባክዎ Chromiumን ያራግፉና እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="6248213926982192922">Chromium ነባሪውን አሳሽ ያድርጉ።</translation>
<translation id="6309712487085796862">Chromium ካሜራዎን እየተጠቀመ ነው።</translation>
<translation id="6334986366598267305">አሁን Chromiumን ከGoogle መለያዎ ጋር እና በተጋሩ ኮምፒውተሮች ላይ መጠቀም ይበልጥ ቀላል ነው።</translation>
<translation id="6373523479360886564">እርግጠኛ ነዎት Chromiumን ማራገፍ ይፈልጋሉ?</translation>
<translation id="6403826409255603130">Chromium ድረ-ገጾችን እና መተግበሪያዎችን እጅግ በጣም ፈጣን በሆነ ፍጥነት የሚያሄድ ድር አሳሽ ነው። ፈጣን፣ የረጋ እና ለመጠቀም ቀላል ነው። Chromium ውስጥ አብሮ በተሰራላቸው የተንኮል-አዘል ሶፍትዌር እና የማስገሪያ መከላከያዎች አማካኝነት ደህንነትዎ ይበልጥ በተጠበቀ ሁኔታ ድሩን ያስሱ።</translation>
<translation id="6424492062988593837">Chromium አሁን ተሻሽሏል! አዲስ ስሪት አለ።</translation>
<translation id="6475912303565314141">እንዲሁም Chromiumን ሲጀምሩት የሚታየውን ገጽ ይቆጣጠራል።</translation>
<translation id="6485906693002546646">የChromium ነገሮችዎን ለማመሳሰል <ph name="PROFILE_EMAIL" />ን እየተጠቀሙ ነው። የማመሳሰል ምርጫዎን ለማዘመን ወይም Chromium ያለGoogle መለያ መጠቀም የሚፈልጉ ከሆኑ <ph name="SETTINGS_LINK" />ን ይጎብኙ።</translation>
<translation id="6510925080656968729">Chromiumን ያራግፉ</translation>
<translation id="6526111688217511984">Chromium ፋይሎችን ለማውረድ የማከማቻ መዳረሻ ያስፈልገዋል።</translation>
<translation id="6584627348340620412">የወደፊት 32-ቢት የChromium ስሪቶች ከአሁን በኋላ ይህንን የLinux ስርዓት አይደግፍም። እባክዎ ወደ 64-ቢት Chromium ያልቁ።</translation>
<translation id="6593914713218535185">በዚህ የLinux ስርዓት ላይ ከእንግዲህ ስለማይደገፍ Chromium በአግባቡ ላይሰራ ይችላል።</translation>
<translation id="6637001341228460105">Chromium ይህን ለዚህ ጣቢያ ለማጋራት የማይክሮፎን መዳረሻ ያስፈልገዋል።</translation>
<translation id="6638567566961868659">ዕልባቶችዎን በChromium ምናሌ ውስጥ ወይም በዕልባቶች አሞሌው ላይ ይፈልጉ።</translation>
<translation id="6676384891291319759">በይነመረብን ተዳረስ</translation>
<translation id="6717134281241384636">መገለጫዎ ከአዲስ የChromium ስሪት ስለሆነ የመጣው ስራ ላይ ሊውል አይችልም።

አንዳንድ ባህሪያት ላይገኙ ይችላሉ። እባክዎ የተለየ የመገለጫ አቃፊ ይግለጹ ወይም ይበልጥ አዲስ የሆነ የChromium ስሪት ይጠቀሙ።</translation>
<translation id="6734080038664603509">&amp;Chromiumን አዘምን</translation>
<translation id="6757767188268205357">አታርመኝ</translation>
<translation id="6810143991807788455">የአሁኖቹ ቅንብሮችን ሪፖርት በማድረግ Chromium የተሻለ እንዲሆን ያግዙ</translation>
<translation id="6838494703713445896"><ph name="ISSUER" /> የዚህን የድር ጣቢያ ምስክር ወረቀት እንደሰጠ Chromium አረጋግጧል። አገልጋዩ ልክ የሆነ የምስክር ወረቀት ግልፅነት መረጃን አቅርቧል።</translation>
<translation id="6883876366448858277">አንድ ቃል እና በዙሪያው ያለውን አውድ ለGoogle ፍለጋ ይልካል፣ እና ትርጓሜዎችን፣ ስዕሎችን፣ እና ሌሎች የፍለጋ ውጤቶችን ይመልሳል።</translation>
<translation id="6893813176749746474">Chromium ተዘምኗል፣ ግን ቢያንስ ለ30 ቀኖች አልተጠቀሙበትም።</translation>
<translation id="6900895776413482243">በChromium አስማጭ ሁነታ ዳግም ማስጀመር የChromium መተግበሪያዎችዎን ዘግቶ ዳግም ያስጀምራቸዋል።</translation>
<translation id="6930860321615955692">https://support.google.com/chrome/?p=ib_chromeframe</translation>
<translation id="6944967875980567883">Chromium ላይ የተጫኑ ሞዱሎች</translation>
<translation id="6970811910055250180">መሣሪያዎን በማዘመን ላይ...</translation>
<translation id="7027298027173928763">Chromium እራሱን ወደ የቅርብ ጊዜው ስሪት ማዘመን አልቻለም፣ ስለዚህ ግሩም አዲስ ባህሪያት እና የደህንነት ጥገናዎች እያመለጠዎት ነው። Chromiumን እራስዎ ዳግም መጫን አለብዎት።</translation>
<translation id="705851970750939768">Chromiumን አዘምን</translation>
<translation id="7064610482057367130">ምንም የሚዘምን የChromium ጭነት አልተገኘም።</translation>
<translation id="7066436765290594559">Chromium OS የእርስዎን ውሂብ ማመሳሰል አልቻለም። የእርስዎን የማመሳሰያ የይለፍ ሐረግ እባክዎ ያዘምኑ።</translation>
<translation id="7138853919861947730">Chromium የማሰስ ተሞክሮዎን ለማሻሻል የድር አገልግሎቶችን ሊጠቀም ይችላል።</translation>
<translation id="7162152143154757523">Chromium አሳሹ ላይ የሚተይቡትን ለGoogle አገልጋዮች በመላክ ይበልጥ አዋቂ የሆነ ፊደል አራሚ ሊያቀርብልዎት ይችላል፣ ይህም Google ፍለጋ የሚጠቀመውን ተመሳሳዩ የፊደል አራሚ ቴክኖሎጂ እንዲጠቀሙ ያስችልዎታል።</translation>
<translation id="7178626992616222740"><ph name="ISSUER" /> የዚህን የድር ጣቢያ ምስክር ወረቀት እንደሰጠ Chromium አረጋግጧል። አገልጋዩ የምስክር ወረቀት ግልፅነት መረጃን አቅርቧል፣ ሆኖም ግን Chromium ማንኛውንም የምስክር ወረቀት ግልፅነት ምዝግብ ማስታወሻዎችን አያውቅም።</translation>
<translation id="7196020411877309443">ለምን ይህን አያለሁ?</translation>
<translation id="7205698830395646142">በChromium ምናሌ ውስጥ ደብቅ</translation>
<translation id="7211828883345145708">Chromiumን ለማረም የሚጠቅሙ ተጨማሪ የቁልፍ ሰሌዳ አቋራጮችን ያነቃል።</translation>
<translation id="7223968959479464213">ተግባር መሪ - Chromium</translation>
<translation id="722928257909516027">የChromium ምናሌን አሳይ</translation>
<translation id="731644333568559921">&amp;Chromium ስርዓተ ክወናን አዘምን</translation>
<translation id="7318036098707714271">የምርጫዎች ፋይልዎ የተበላሸ ወይም ልክ ያልሆነ ነው።

Chromium ቅንብሮችዎን ማስመለስ አልቻለም።</translation>
<translation id="7337881442233988129">Chromium</translation>
<translation id="7339898014177206373">አዲሰ መስኮት</translation>
<translation id="734373864078049451">የእርስዎ ድር፣ ዕልባቶች እና ሌሎች የChromium ነገሮች እዚህ ይኖራሉ።</translation>
<translation id="7419987137528340081">ነባሩ የChromium ውሂብዎን ለይተው ማስቀመጥ ከፈለጉ ለ<ph name="USER_NAME" /> አዲስ የChromium ተጠቃሚ መፍጠር ይችላሉ።</translation>
<translation id="7421823331379285070">Chromium Windows XP ወይም ከዚያ በኋላ ይፈልጋል። አንዳንድ ባህሪያት ላይሰሩ ይችላሉ።</translation>
<translation id="7463979740390522693">Chromium - ማሳወቂያዎች (<ph name="QUANTITY" /> ያልተነበቡ)</translation>
<translation id="7473891865547856676">አይ፣ አመሰግናለሁ</translation>
<translation id="7483335560992089831">እየሄደ ያለውን ተመሳሳዩን የChromium ስሪት መጫን አይቻልም። እባክዎ Chromiumን ይዝጉና እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="750717762378961310">ይህ ፋይል ተንኮል-አዘል ነው፣ እና Chromium አግዶታል።</translation>
<translation id="7549178288319965365">ስለ Chromium OS</translation>
<translation id="761356813943268536">Chromium ካሜራዎን እና ማይክሮፎንዎን እየተጠቀመ ነው።</translation>
<translation id="7617377681829253106">Chromium አሁን ይበልጥ ተሻሽሏል</translation>
<translation id="7641113255207688324">Chromium ነባሪ አሳሽዎ አይደለም።</translation>
<translation id="7729447699958282447">ማመሳሰል ለጎራዎ ስለማይገኝ Chromium ውሂብዎን ማመሳሰል አይችልም።</translation>
<translation id="7747138024166251722">ጫኝው ጊዜያዊ ማውጫ መፍጠር አልቻለም። እባክዎ ነፃ የዲስክ ቦታ እና ሶፍትዌር የመጫን ፍቃድ እንዳለ ይፈትሹ።</translation>
<translation id="7918535023914021398"><ph name="ISSUER" /> የዚህን የድር ጣቢያ ምስክር ወረቀት እንደሰጠ Chromium አረጋግጧል። አገልጋዩ ማንኛውንም የምስክር ወረቀት ግልፅነት መረጃን አላቀረበም።</translation>
<translation id="7937630085815544518">እንደ <ph name="USER_EMAIL_ADDRESS" /> ሆነው ወደ Chromium ገብተዋል። እባክዎ እንደገና ለመግባት ተመሳሳዩን መለያ ይጠቀሙ።</translation>
<translation id="7962572577636132072">Chromium በራስ-ሰር ይዘመናል፣ ስለዚህ ሁልጊዜ አዲሱ ስሪት ይኖርዎታል።</translation>
<translation id="7979877361127045932">በChromium ምናሌ ውስጥ ደብቅ</translation>
<translation id="8030318113982266900">መሳሪያዎን ወደ <ph name="CHANNEL_NAME" /> ሰርጥ በማዘመን ላይ...</translation>
<translation id="8033665941300843262">Chromium ይህን ለዚህ ጣቢያ ለማጋራት የፍቃዶች መዳረሻ ያስፈልገዋል።</translation>
<translation id="805745970029938373">ሁሉም ማሳወቂያዎችዎን እዚህ ካሉት የChromium መተግበሪያዎች፣ ቅጥያዎች፣ እና ድር ጣቢያዎች ሆነው ማየት ይችላሉ።</translation>
<translation id="8134284582177628525">ይህን ኮምፒውተር ከ<ph name="PROFILE_NAME" /> ጋር የሚጋሩ ከሆኑ ተለይተው ለማሰስ እራስዎን Chromium ላይ ያክሉ። አለበለዚያ የGoogle መለያቸውን ያላቅቁት።</translation>
<translation id="8269379391216269538">Chromium ይበልጥ የተሻለ እንዲሆን ያግዙ</translation>
<translation id="8453117565092476964">የጫኚው መዝገብ ተበላሽቷል ወይም ትክክል አይደለም። እባክዎ Chromiumን እንደገና ያውርዱ።</translation>
<translation id="8493179195440786826">Chromium ጊዜው አልፎበታል</translation>
<translation id="8551886023433311834">የተዘመነ ለመሆን ጥቂት ብቻ ቀርቷል! ዝማኔውን ለማጠናቀቅ መሣሪያዎን ዳግም ያስጀምሩት።</translation>
<translation id="85843667276690461">Chromiumን መጠቀም ላይ እገዛ ያግኙ</translation>
<translation id="8586442755830160949">የቅጂ መብት <ph name="YEAR" /> የChromium ደራሲያን። ሁሉም መብቶች የተጠበቁ ናቸው።</translation>
<translation id="8605166112420372522">&amp;Chromiumን በዴስክቶፑ ላይ ዳግም አስጀምር</translation>
<translation id="8621669128220841554">ተለይቶ ባልታወቀ ስህተት ምክንያት ጭነት ከሽፏል። እባክዎ Chromiumን እንደገና ያውርዱ።</translation>
<translation id="8628626585870903697">Chromium የህትመት ቅድመ እይታ እንዲሰራ የሚያስፈልገው የፒ ዲ ኤፍ ማያውን አያካትትም።</translation>
<translation id="8684913864886094367">Chromium በትክክል አልተዘጋም።</translation>
<translation id="8697124171261953979">እንዲሁም Chromiumን ሲጀምሩት ወይም ከኦምኒቦክሱ ሆነው ሲፈልጉ የሚታየውን ገጽ ይቆጣጠራል።</translation>
<translation id="8704119203788522458">ይሄ የእርስዎ Chromium ነው</translation>
<translation id="872034308864968620">Chromium ጀርባ ላይ ያሂድ</translation>
<translation id="8803635938069941624">የChromium OS ውል</translation>
<translation id="8821041990367117597">የመለያ መግቢያ ዝርዝሮችዎ ጊዜ ያለፈባቸው ስለሆኑ Chromium ውሂብዎን ማመሳሰል አልቻለም።</translation>
<translation id="8823523095753232532">የChromium ውሂቤን ከዚህ መለያ ጋር አገናኝ</translation>
<translation id="8851136666856101339">main</translation>
<translation id="8862326446509486874">ለስርዓተ-ደረጃ ጭነት ተገቢ መብቶች የሉዎትም። ጫኚውን እንደ አስተዳዳሪ በማሄድ እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="8897323336392112261">እንዲሁም Chromiumን ሲጀምሩት ወይም የመነሻ አዝራሩን ጠቅ ሲያደርጉት የሚታየውን ገጽ ይቆጣጠራል።</translation>
<translation id="8907580949721785412">Chromium የይለፍ ቃሎችን ለማሳየት እየሞከረ ነው። ይህንን ለመፍቀድ የWindows የይለፍ ቃልዎን ይተይቡ።</translation>
<translation id="894903460958736500">በእርስዎ ኮምፒውተር ላይ እያሄደ ያለ ሶፍትዌር ከChromium ጋር ተኳሃኝ አይደለም።</translation>
<translation id="8974095189086268230">Chromium ስርዓተ ክወና በተጨማሪ <ph name="BEGIN_LINK_CROS_OSS" />ክፍት ምንጭ ሶፍትዌር<ph name="END_LINK_CROS_OSS" /> እውን ሊሆን ችሏል።</translation>
<translation id="8985587603644336029">የሆነ ሰው ከዚህ ቀደም በዚህ ኮምፒውተር ላይ እንደ <ph name="ACCOUNT_EMAIL_LAST" /> ሆኖ ወደ Chromium ገብቶ ነበር። ያ መለያዎ ካልሆነ መረጃዎን ለይተው ለማስቀመጥ አዲስ የChromium ተጠቃሚ ይፍጠሩ።

ዝም ብሎ መግባት እንደ ዕልባቶች፣ ታሪክ እና ሌሎች ቅንብሮች ያሉ የChromium መረጃዎችን ከ<ph name="ACCOUNT_EMAIL_NEW" /> ጋር ያዋህዳቸዋል።</translation>
<translation id="9013087743919948559">ወደ Chromium ያክሉ</translation>
<translation id="9013262824292842194">Chromium Windows Vista ወይም Windows XP ከSP2 ወይም ከዚያ በላይ ይፈልጋል።</translation>
<translation id="9019929317751753759">Chromiumን ይበልጥ ደህንነቱ የተጠበቀ እንዲሆን ለማድረግ፣ በ<ph name="IDS_EXTENSION_WEB_STORE_TITLE" /> ውስጥ ያልተዘረዘረውን የሚከተለውን ቅጥያ አሰናክለነዋል እና እርስዎ ሳያውቁት የታከለ ሊሆን ይችላል።</translation>
<translation id="9022552996538154597">Chromium ውስጥ ይግቡ</translation>
<translation id="9036189287518468038">Chromium የመተግበሪያ አስጀማሪ</translation>
<translation id="9089354809943900324">Chromium ጊዜው አልፎበታል</translation>
<translation id="911206726377975832">የአሰሳ ውሂብዎም ይሰረዝ?</translation>
<translation id="918373042641772655">የ<ph name="USERNAME" /> ግንኙነትን ማቋረጥ ታሪክዎን፣ እልባቶችዎን፣ ቅንብሮችዎንና በዚህ መሳሪያ ላይ የተከማቹ ሌሎች የChromium ውሂቦችን ያጸዳል። በGoogle መለያዎ ውስጥ ያለ ውሂብ የማይጸዳ ሲሆን በ<ph name="GOOGLE_DASHBOARD_LINK" />Google Dashboard<ph name="END_GOOGLE_DASHBOARD_LINK" /> ላይ መተዳደር ይችላል።</translation>
<translation id="9190841055450128916">Chromium (mDNS-In)</translation>
<translation id="9197815481970649201">አሁን በመለያ ወደ Chromium ገብተዋል</translation>
<translation id="95514773681268843"><ph name="DOMAIN" /> ይህን መሣሪያ ከመጠቀምዎ በፊት የሚከተለውን የአገልግሎት ውል እንዲያነቡት እና እንዲቀበሉት ይፈለጋል። ይህ ውል የChromium ስርዓተ ክወና ውሉን አያስፋፋውም፣ አይቀይረውም ወይም አይገድበውም።</translation>
<translation id="985602178874221306">የChromium ደራሲዎች</translation>
</translationbundle>